Search Location

Radius: KM
Loading...
Number Of Service Centers: 0 PRINT

Store Direction

Get Your Directions

Use my location to find the closest Service Provider near me


መረጃ  (Info)
ኤች እይ ቪ ኤድስ (HIV AIDS)

ኤች እይ ቪ ኤድስ የሰውነት የበሽታ መከላከል  የሚያሳጣውን የቫይረስ ዓይነት ይወከወላል። ቫይረሱ በቀጥታ የበሽታ ተከላካይ አመንጭ ሀዋሳትን ስለሚያጠቃ እጥረት ይከሰታል፤ በዚሀም ምክንያትበሽታን የመከላከል አቅማቸው ስለሚዳከም፤ በቀላሉ ለተለያዩ በሽታዎች ይጋለጣሉ። ኤች አይ ቪ እንደ ሌሎች ቫይረሶች በአይን የማይታይ ሀዋስ ሲሆን ፤ ሕይወት ያላቸውን በተለይም ሰውን ያጠቃልላል።

ኤድስ ሰዎች ከተወለዱ በኃላ ከአካባቢያቸው ጋር የሰውነት የበሽታ መከላከል ሥርዓት በትክክል ሊሠራ አለመቻሉንና ከበሽታው ጋር የሚኖር ሰው የብዙ ዓይነት ሌሎች በሽታዎች ምልክቶችን በአገድ ጊዜ ሊያሳይ እንደሚቸል የሚያመለክቱ ቃላትን የያዘ ምሕፃረ ቃል ነው፤ ከኤድስ ጋር የሚኖር ሰው ኤድስ ከሌለው ይልቅ በጣም ዝቅተኛ የሆነ በሽታን የሙቋቋ፥ ወይም የመከላከል አቅም አለው።

OUR APP

1

Get health center near your on your hand. Get its location with your mobile app map.

በአጠገብዎ ያሉ የጤና ማዕከልን  በሞባይል መተግበሪያ በመጠቀም አካባቢውን ካርታዎ ያግኙ።

2

Get information of the healh care service provider and protect yourself from HIV and other related disease.

የጤና እንክብካቤ አገልግሎት ሰጪውን መረጃ ያግኙ እና እራስዎን ከኤች አይ ቪ እና ከሌሎች ተዛማጅ በሽታዎች ይከላከሉ

3

Get information about the health service centerAmharic

ስለ ጤና አገልግሎት ማዕከል መረጃ ያግኙ


ጠቅለል ባለ መልኩ ኢች አይ ቪ የቫይረሱ መጠሪያ ሲሆን ኤድስ ማለት ደግሞ በቫይረሱ ሳቢያ የሚከሰተው ሀም ነው።
የኤች አይ ቪ/ኤድስ ዋና ዋና የመተላለፊያ

ሀ).ልቅ በሆነ የወሲብ ግንኙነት በቫይረሱ ከተያዘ ሰዐ

ለ). በደም ገክኪ

Button

ሐ). በብልት አካባቢ በሚገኝ ፈሳሸ

መ). ቫይረሱ ከተያዘች እናት ወደ ልጅ

የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭትን የመከላከያ መንገዶች

ሀ). ሦስቱ የ “መ” ሕጎች፡- ሦስቱ የ”መ” መጠቀም- በወሲብ ጊዜ ኮንዶምን በአግባቡና

Button

በተከታታይ መጠቀም ናቸው። መታቀብ- ወሲብ አለመፈጸም/ወጣቶች ወሲብን ዘግይተው መጀመር፤ መወሰገ- በአንድ ፍቅረኛ መጽናት/መታማን፤

ለ).ከእናት ወደ ልጅ ያለውን የመተላለፊያ መንገድ

ሐ).በመርፌ፤በጥርስ ቡርሽ እና በአጠቃላይ በስለታ“ ነገሮች በጋራ ከመጠቀም መቆጠብ

Button

Ready to Get Started?

Send us a message. One of our team members will get right back to you.

You can also call us Monday – Friday from 9am-5pm EAT.

+25100000000

Leave this field blank